Description
𝗞𝗮𝘇𝗮𝗻𝗰𝗵𝗶𝘀 :𝗘𝗹𝗶𝗹𝗲 𝗛𝗼𝘁𝗲𝗹
3 መኝታ2 መታጠቢያስቶር(የሰራተኛ መኝታ) 166ካሬ 𝟯𝟬,𝟵𝟵𝟵,𝟬𝟬𝟬𝗘𝗧𝗕
ስለቤቱ......
ህንፃው ለነዋሪው የሚሰጠው አገልግሎት 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ አለው
2ሊፍት:24/7 ጥበቃ:Gym: ቴራስ:እንግዳ: መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 3ጄኔሬተር በውስጡ ይዟል።
በወለልም 4ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት።
የመከራየት አቅሙ $,2,00 በላይ የመከራየት አቅም አለው ።
ዲጂታል ካርታ አለው።
For More Information
+251941643441