Description
ሳርቤት :መቻሬ ሜዳ
3 Beds 4 Baths 11Floor MaidsR 223.28 𝟯𝟲,𝟵𝟵𝟵,𝟬𝟬𝟬 𝗘𝗧𝗕
ስለቤቱ......
ህንፃው ለነዋሪው የሚሰጠው አገልግሎት ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ
2ሊፍት:በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ:ጂም ቴራስ:እንግዳ መቀበያ የአደጋ ግዜ መዉረጃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
በወለልም 2 ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት።
የከርሰ ምድር ውሃ ፣ጄኔሬተር በውስጡ ይዟል።
የመከራየት አቅሙ $3,000 በላይ የመከራየት አቅም አለው ።
መስከረም ላይ ሙሉለሙሉ ተመርቆ ለነዋሪው ለማስረከብ ግዜ የተቆረጦለታል።
ዲጂታል ካርታ አለው።
For More Information
+251941643441