Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

ያለምንም ወለድ እስከ 5 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት ቅንጡ አፓርትመንት ጫካ ፕሮጀክት ላይ

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 12,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

138 Square Meter

Description

ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ከ ሰመር ርልእስቴት ከ 10% ጀምሮ ከፍለው  ቤትዎን ይግዙ 5 ዓመት ከወለድ ነፃ የባንክ ብድር ያካተተ 100% ሲከፍሉ 30% ይቀነስሎታል በካሬ 63 ሺ ብር ብቻ   የነገዎን አድስ አበባ ዛሬውኑ ይረከቡ  (Elite city ) በአዲሱ ቤተ መንግሥት እና በ እንግዝሊዝ ኤምባሲ መሀል ላይ ያደመቁት ዉብ አፓርታማ በፓስቴሽን ቴክኖሎጂ ታግዞ የሚሰራ ከባለ 2እስከ ባለ 3 መኝታ ባለ 2መኝታ 138ካሬ   በ 1.1 ሚልዮን  ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ አማራጭ   የ 5 አመት ከወለድ ነፃ ባለ 3 መኝታ 152ካሬ 9.2ሚ አጠቃላይ ክፍያ ባለ 3 መኝታ 157 ካሬ በ9.6 ሚ አጠቃላይ ክፍያ በዚህ መንደር መዋኛ ገንዳ ጂምናዚየም ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች     ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት የከርሰ ምድር ውሃ እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት  አካቷል ለበለጠ መረጃ   09-51-18-03-74

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 138 sqm | BetDelala