Description
'ገርጅ ኢምፔሪያል'
የተናጠል ካርታ አላቸው!
የከርሰምድር ውኃ ተቆፍሯል!
ይህ ከእስካሁኖቹ ሳይቶች እጅግ የተለየ አማራጭ ነው (All about location &Quality Matters)
ዋጋ በካሬ:
ለባለ 2 መኝታ :115.5ካሬ & 127.5ካሬ እና ለባለ 3 መኝታ 170ካሬ ብቻ:
️ቅድሚያ=100% ሲከፍሉ በካሬ=114,400ብር
️ቅድሚያ=75% ሲከፍሉ በካሬ=118,300ብር
️ቅድሚያ=50% ሲከፍሉ በካሬ=122,200ብር
️ቅድሚያ=25% ሲከፍሉ በካሬ=130,000ብር
(ለ ባለ 3 መኝታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል)
172.5ካሬ እና 212ካሬ
️ቅድሚያ=100% ሲከፍሉ በካሬ=105,600ብር
️ቅድሚያ=75% ሲከፍሉ በካሬ=109,200ብር
️ቅድሚያ=50% ሲከፍሉ በካሬ=112,800ብር
️ቅድሚያ=25% ሲከፍሉ በካሬ=120,000ብር
️ቀሪ ክፍያው=በ 18ወራት ጊዜ ውስጥ: በየ(4)ወራት ልዩነት(gap) ቀስ እያሉ ከፍለው ያጠናቅቃሉ።
ማስረከቢያ ጊዜ= 8 ወር ብቻ።
~ግንባታው የደረሰበት ደረጃ=85% የተጠናቀቀ!
️የህንፃው ልዩ አገልግሎቶች(Building Aminities):
24ሰዓት የማይቋረጥ የከርሰምድር ውኃ
ከምድር በታች -3 ወለል የመኪና ማቆሚያ
2 ሊፍቶች ከነ ተጠባባቂ ጀነሬተር ጋር
አንድ ሙሉ ወለል እጅግ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ
ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ (17ኛ ፎቅ) ላይ እስከ 700ካሬ የሚሆን የጋራ ቴራስ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ እና የመሳሰሉት
የግንባታችን ጥራት እንዲ ነው አንልዎትም️ በአካል ይጎብኙና እራስዎ ይመሰክራሉ። በጥንቃቄና በፍጥነት እየተገነባ ነው
ለበለጠ: በ 0928036421