Description
የእርስዎ እምነት የኔ ስኬት ነው!
ሪል እስቴት መሸጥ ለእኔ ቤት ማሳየት ብቻ አይደለም፤ የእርስዎን የህይወት ዘመን ጥረት በትክክል ቦታ ላይ ማዋል ነው። "ውድ ነው" ከማለታችን በፊት ነገ የሚሰጠንን ትርፍ እናስብ።
ኑ፣ አብረን እንይ፤ እንመካከር። የእርስዎ ታማኝ አማካሪ ፀደንያ
ስልክ፡ 0964199691
#Trust #Professionalism #EthiopianBusiness #RealEstateExpert