Description
በመሀል ከተማ ጋዜቦ አደባባይ እና መስቀል ፍላወር 100% የተጠናቀቁ እንዲሁም በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ከVisco ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።
ለተጠየቁ አፓርትመንቶች
ባለ 3 መኝታ
>167 ካሬ
>153 ካሬ
50% ቅድመ ክፍያ
ቅድመ ክፍያ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ ያገኛሉ።
ልብ ይበሉ ሁሉም ቤቶች የተናጥል ዲጂታል ካርታ አላቸው።
በግንባታ ላይ ያሉ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆች
ባለ 1 መኝታ
>55 ካሬ
>67.7 ካሬ
>68 ካሬ
>70 ካሬ
ባለ 2 መኝታ
>77 ካሬ
>83.7 ካሬ
>84.5 ካሬ
ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት
ቅድመ ክፍያ 100% ለሚከፍል 25% ቅናሽ
ቅድመ ክፍያ 50% ለምከፍል 15 ቅናሽ
ያለምንም ወለድ እና ጭማሪ ረዘም ላለ ጊዜ የሚከፍሉት