Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

Appartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 11,000,000

Bedrooms

1

Bathrooms

2

Area

70 Square Meter

Description

እንኩዋን ደስ አላቹ ዝቋላ ሪል እስቴት 5ተኛ ሳይቱን በቦሌ አትላስ ይዞላቹ መቶዋል !! ከዚህ በፊት በ አያት - በ ሲሜሲ ብዙዎችን የቤት ባለቤት አርገናል። በብር ገዝታቹ በዶላር የምታከራዩት የማይደገም እድል 4B+G+18 lexury Appartment ! ከ 15% ልዪ ቅናሽ ጋር እንጠብቅዎታለን በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪ 80% በግንባታ ሂደት የሚከፈል #NB ; በ Fully Finished ነዉ የምናስረክባቹ !! ባለ -1- መኝታ ቤቶች              ስፋት: 75ካሬ [Penthouse Type Roof-Top Apartments] ባለ -2- መኝታ ቤቶች              ስፋት: 121ካሬ - 126ካሬ - 130 ካሬ   [Penthouse Type Roof-Top Apartments] Location: Bole Atlas ህንፃዉ የሚያሙዋላቸዉ አገልግሎቶች በ እያንዳንዱ ፍሎር ዘመናዊ CCTV የተገጠመላቸው የመኪናማቆሚያ Reserved parking    4@Basement ምቹ እና አረንጓዴ ስፍራ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍት ከ ራሱ መጠባበቂያ ጄነተር ጋር በቂ የ ዉሀ ማጠራቀሚያ (Reservoir) ዘመናዊ የ ቆሻሻ ማስመገጃ (Garbage Shooter ) ሳይት ለ መጎብኘት ቀጠሮ ያስይዙ ️ 0922776053 0977885104 ይደውሉል WE CARE FOR YOUR SAFETY !

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 70 sqm | BetDelala