Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Ayat, 2bdrm Duplex Apartment For Sale......160

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 16,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

160 Square Meter

Description

አያት ፡ ክብር ደመና | Duplex Type Apartment ሽያጭ 160 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ክብር ደመና አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen , Large Balcony ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የተዘረጋ ግቢ፣ ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ (Playground for kids)፣ እና ሊፍት (በጥገና ላይ ያለ) ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.00% 100,000 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በአያት ክብር ደመና አካባቢ የሚገኝ፣ ዘመናዊ Duplex ዲዛይን ያለው እስከ 6.00% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል ምርጥ የመኖሪያና የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1824

Recommended Properties