Description
አያት ፡ አድስ መንደር | G+1 ቅንጡ ቤት ሽያጭ 1500 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው አያት አድስ መንደር ሪልስቴት ግቢ ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ G+1 Luxury Villa House
️ ስፋት = 1500 ካሬ ሜትር
️ ሰፊ አረንጓዴ ቦታ እና የጓሮ ስፍራ ያለው
️ 4 ሰፋፊ መኝታ ቤቶች
️ 4 ሙሉ መታጠቢያ ቤቶች
️ የማስተር መኝታ ቤት የሚያካትተው ፦ የግል መታጠቢያ ቤት ፣ Jacuzzi ፣ የተለየ Shower Box ፣ ሰፊ የልብስ መደርደሪያ/Closet
️1 የእንግዳ መታጠቢያ
️ ሰፊ የመኖሪያ ክፍል
️ Mini Bar
️ የመመገቢያ ክፍል
️ ወጥ ቤት
️ የተለየ የቢሮ ክፍል
️ የ ሠራተኛ መኝታ ክፍል
️ ለቤተሰብ ዝግጅቶች፣ እንግዳ መቀበያ፣ አትክልት ማልማት ወይም ተጨማሪ የመሬት ማስዋብ ስራዎች ተስማሚ የሆነ ሰፊ የውጭ ቦታ
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 200 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1893