Description
አያት ፡ በሻሌ | አፓርትመንት ሽያጭ 210 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው አያት በሻሌ ሰንሻይን ሪል እስቴት ጀርባ ባለ ሰፈር ውስጥ B+G+7 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , 2 Balconies
️ ስፋት: 210 ካሬ ሜትር ( 165sqm_net)
️ 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) እና አሁን ኑሮ የተጀመረበት ነው። ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጥበቃ፣ የውሃ ታንከር እና ሊፍት ያለው ሲሆን ሊፍቱ በአሁኑ ሰዓት ስራ አልጀመረም።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash / Bank
ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1870