Description
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ 250 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ አያት ሆሴ ሪልስቴት ግቢ ውስጥ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር
️ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ
️ በደንብ ጥቅቅ ብሎ የተሠራ
ሰነድ:- የተሟላ ዶክመንት ካርታ ያለው
ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 120,000 ብር
የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት):
️ ዓመታዊ ግብር: 227,400 ብር
የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics)
️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 3.2%
️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል።
የዋጋ ንፅፅር (Price comparison)
️ የአካባቢው አማካኝ የG+1 (250 ካ.ሜ) ዋጋ: ከ43 ሚሊዮን እስከ 48 ሚሊዮን ብር
️ የዚህ ቤት ዋጋ: 45 ሚሊዮን ብር (ከገበያው ጋር ሙሉ በሙሉ የተመጣጠነ ነው)
ማጠቃለያ: ቤቱ በአስተማማኝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ እሴት እድገት እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1647