Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Ayat JH Semix, 1 Bedroom Apartment For Sale........66sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 7,000,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

66 Square Meter

Description

አያት ፡ JH Semix Realestate | አፓርትመንት ሽያጭ 66 ካ.ሜ Location: አያት ሰንሻይን አካባቢ JH Semix Realestate በሠራው ቆንጆ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው 24 ሠአት ጥበቃ ያለው እና በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ተመራጭ የሆነ በጣም ቆንጆ ኮምፓውንድ ነው። ️ ማስታወሻ: ካርታው ኢ-ካርታ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም የወጣ በመሆኑ አልታደሰም። ባለቤቱ ከሀገር ውጭ ስለሆነ መጥቶ ለማደስ ወይም ሙሉ ውክልና ሰጥቶ ለመሄድ መጀመሪያ በዋጋ መስማማት ይፈልጋል። ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ብቻ / Only Cash ዋጋ = 7 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.9% | 1ዐ6,ዐዐዐ ብር/ካሬ | ማጠቃለያ፦ በአያት ሰንሻይን አካባቢ በ JH Semix በተገነቡት ውብ ኮምፓውንዶች ውስጥ የሚገኝ፣ ለአነስተኛ ቤተሰብ ወይም ለጀማሪ ባለሃብት የሚሆን 1 መኝታ ቤት ነው። የ 6.9% Gross Yield የሚያስገኝ እና ቆንጆ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code Ra

Recommended Properties