Description
አያት ፡ ፈረስ ቤት | አፓርትመንት ሽያጭ 60 ካ.ሜ
Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ ,
️ ስፋት: 60 ካሬ ሜትር
️ 2ኛ ፎቅ ላይ
️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 7.2 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 25,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 4.17% | 120,000 ብር/ካሬ | Payback፦ 24.0 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ 1 መኝታ ቤት በመሆኑ፣ አነስተኛ ካፒታል ላላቸው ገዢዎች በቀላሉ የሚከራይና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1734