Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Ayat Noah, 3bdrm Apartment For Sale

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 20,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

151 Square Meter

Description

  አያት ፡ ዞን_5  | ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ 151 ካ.ሜ  Location:  የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ️ ስፋት:  151 ካሬ ሜትር ( 135sqm_net) ️ ህንፃው ፦  ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ️  ማስታወሻ   :  ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash Only ( ካሽ ብቻ )   ዋጋ =  20  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1794

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 151 sqm | BetDelala