Description
አያት ፡ ኖህ ሪልስቴት | አፓርትመንት ሽያጭ 151 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen
️ ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135 ካሬ ሜትር - Net)
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው :- ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው።
️ ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ በ100,000 ብር ተከራይቶ ነው ያለው
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ ብቻ (Cash Payment)
ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.00%
132,450 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 yrs
ማጠቃለያ፦ በአያት ኖህ ሪል እስቴት ግቢ ውስጥ የሚገኝ፣ ለመኖሪያ ና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1816