Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Ayat Zone-5, Apartment For Sale ........115sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 13,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

115 Square Meter

Description

አያት ዞን-5 ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 115 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት ዞን -5 አካባቢ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ字段 ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 115 ካሬ ሜትር ( 74sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ያለበት ፦ ሰፊ ግቢ ስለሆነ በቂ የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀኔሬተር እና የህንፃ አስተዳደር ያሉት ኮምፓውንድ። ዶክመንት:- E- ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር Financial Metrics፦ Gross Yield: 4.15% | Capital Appreciation: 12%-15% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: 105k-130k/ካሬ | የዚህ ቤት (በጠቅላላ ስፋት): 113,043 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ የተሟላ አገልግሎት ባለው ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለመኖሪያ በጣም ተመራጭ ነው። የቤቱ የካሬ ዋጋ ከአካባቢው ወቅታዊ የገበያ ዋጋ አንጻር ተመጣጣኝ ነው ። የኪራይ ተመላሽ (Gross Yield) መካከለኛ ስለሆነ እንደ ኢንቨስትመንት የተወሰነ ድርድር ይፈልጋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1665

Recommended Properties

1,750,000ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ
For Sale

ETB 17,500,000

1,750,000ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ

Addis Ababa, Lideta
2
2
136 Square Meter

Published: 21 hours ago

Luxury Apartment For Sale In Mexico
For Sale

ETB 3,900,000

Luxury Apartment For Sale In Mexico

Addis Ababa, Lideta
1
1
46 Square Meter

Published: 1 day ago

Enyi Real Estate
For Sale

ETB 80,000

Enyi Real Estate

Addis Ababa, Bole
3
2
136 Square Meter

Published: 8 hours ago

2 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 115 sqm | BetDelala