Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole-24, Fully Furnished Apartment For Sale ......156sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 22,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

156 Square Meter

Description

ቦሌ-24 ፤ ከነ ሙሉ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት 156 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ-24 አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ Laundry ️ ስፋት: 156 ካሬ ሜትር ( 123sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ ፤ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ቤቱ በ 2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል። ቀሪው 17 ወር ሲሆን። ገዥው ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ይጀምራል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የወቅቱ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር | Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ: 140k-165k/ካሬ | የዚህ ቤት: 141,025 ብር/ካሬ ( ቅናሽ ) ማጠቃለያ፦ ቤቱ ከነሙሉ የቤት ዕቃዎቹ በመቅረቡ ከፍተኛ አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) ለሚፈልግ ባለሀብት ፈጣን ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1674

Recommended Properties

Amibara Properties
For Sale

ETB 3,000,000

Amibara Properties

Addis Ababa, Arada
1
1
20 Square Meter

Published: 12 hours ago

Temer Properties
For Sale

ETB 946,000

Temer Properties

Addis Ababa, Arada
2
2
92 Square Meter

Published: 4 hours ago

Amibara Properties
For Sale

ETB 130,000

Amibara Properties

Addis Ababa, Arada
2
2
96 Square Meter

Published: 3 hours ago

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 156 sqm | BetDelala