Description
ቦሌ : Alem Cinema
(With Furniture)
-
2 Beds | 2 Baths + Laundry | 175 Sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ ባለ አካባቢ በተገነባ G+10 ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው ሙለሙሉ የተጠናቀቀ እና ሰዎች ገብተው እየኖሩበት ሲሆን በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 3 ቤቶች ፣ ጂም ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የመኪና ማቆሚያ አለው።
ሌላው ህንፃው አነስ ያለ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ልጆች ላለው ቤተሰብ ጥሩ የመጫወቻ ቦታ ይሰጣቸዋል።
#የተገነባበት_አመት
<4 year
#Financial_Information
Total Area: 175 Sqm
Price per sqm: ~154,280 ብር
Current Rent: 200,000 ብር / Month
Annual Rent: 2,400,000 ብር
#ዶክመንት
የተሟላ ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash | (50% ባንክ በገዢ በኩል)
#Agent_Commission
2%