Description
ከነ እቃው የሚሸጥ
ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ | አፓርትመንት ሽያጭ 175 ካ.ሜ ( with furniture )
Location: ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ ባለ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤቶች።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ, Laundry።
️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር
️ 8ኛ ፎቅ ላይ ?
️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጂም ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ሌላው ህንፃው አነስ ያለ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ልጆች ላለው ቤተሰብ ጥሩ የመጫወቻ ቦታ ይሰጣቸዋል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ( 50% ባንክ በገዥ በኩል)
ዋጋ = 27 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 8.89% | 154,286 ብር/ካሬ | Payback፦ 11.3 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ከነእቃው መሆኑና ቦሌ አካባቢ መገኘቱ ጥሩ የ 8.89% Gross Yield የሚሰጥ ኢንቨስትመንት ነው ።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1743