Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole Atlas, 2 Bedroom Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 24,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

3

Area

130 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ አትላስ | አፓርትመንት ሽያጭ 130 ካ.ሜ Location: ቦሌ አትላስ አካባቢ በG+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 13ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ ሊፍቶች፣ ካፌ፣ ስፓ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና ጠንካራ የደህንነት ጥበቃ አለው። ️ አካባቢው ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት እና ጠንካራ ተፈላጊነት ካላቸው ስፍራዎች መሃል የሚገኝ ምርጥ ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% | 184,615 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ አትላስ እጅግ ተፈላጊ እና ለ ዲፕሎማቶች ምቹ አካባቢ በወለል 3 ቤቶች ብቻ መኖራቸው ያለው ሲሆን የ 7.50% Gross Yield እና ጠንካራ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1769

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 130 sqm | BetDelala