Description
ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 170 ካ.ሜ
Location
️ ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen ,
️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር (130sqm - net)
️ 8ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , በቤት ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ , ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ማስታወሻ : ቪዲዮ የ8ኛው ቤት ሲሆን 7ኛ ላይ ያለውም ተመሳሳይ ቤት ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 29 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500)
Gross Yield: 9.56% |
170,588 ብር/ካሬ | Payback: 10.5 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ያለው ሲሆን , የተረጋጋ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና የረጅም ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1711