Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole Atlas, Fully Furnished Apartment .....217sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 34,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

5

Area

217 Square Meter

Description

ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ አትላስ | Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ 217 ካ.ሜ Location: ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen, 2 Laundry። ️ ስፋት: 217 ካሬ ሜትር ( 204sqm-net) ️ 14ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም። ️ ማስታወሻ : አፓርታማው ከነሙሉ እቃው ነው ለገበያ የቀረበው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 180,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.35% | 156,682 ብር/ካሬ | Payback፦ 15.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ አትላስ ዋና መንገድ ላይ ከነሙሉ እቃው የ 6.35% Gross Yield ያለው የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1745

Recommended Properties