Description
ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 200 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ቦሌ አትላስ አካባቢ G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry
️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር
️ 14ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የካርድ መግቢያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 290,000 ብር/ወር
Gross Yield: 9.94% (እጅግ በጣም ከፍተኛ ተመላሽ)
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 170k-195k/ካሬ | የዚህ ቤት: 175,000 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው)
ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ አትላስ ማዕከል መገኘቱና ለዲፕሎማቶች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል መመለሻና አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (9.94% Yield) የሚሰጥ ልዩ ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1676