Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole Atlas, Luxury Penthouse For Sale.......500sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 70,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

6

Area

500 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ አትላስ | Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ 500 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 6 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ( 450sqm -net ) ️ 16ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ስራ የጀመሩ ሊፍት፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጄኔሬተር፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ቆንጆ የከተማ እይታ አለው። ️ ማስታወሻ : ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው የሚሸጠው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 560,000 ብር/ወር ($3,500) | Gross Yield፦ 9.60% 140,000 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ አትላስ ዋና መንገድ ላይ ያለ እስከ 9.60% Gross Yield ያለው ቅንጡ መኖሪያ እና ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1826

Recommended Properties

4 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 500 sqm | BetDelala