Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Bole Brass, 3bdrm Apartment For Sale......208sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 35,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

208 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ብራስ | አፓርትመንት ሽያጭ 208 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ዳር (ቦሌ ሆምስ አካባቢ) በሚገኝ G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Laundry Room ️ ስፋት: 208 ካሬ ሜትር ( 152sqm - net ) ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 10.29% 168,269 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያለው፣ 10ኛ ፎቅ ላይ ያለ ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1887

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 208 sqm | BetDelala