Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Bole Brass, Shop For Sale.......47sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 20,609,171

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

47 Square Meter

Description

SHOP | FOR SALE   ቦሌ  ፡  ብራስ ዋና መንገድ  |  የንግድ ሱቆች  ሽያጭ  Location:  የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ ዋና መንገድን ይዞ በተገነባ እና 100% ሙሉ በሙሉ አልቆ ንግድ በጀመረ ዘመናዊ ህንፃ ውስጥ ነው። አካባቢው ለተለያዩ የንግድ ስራዎችና ቢሮዎች ፍጹም ምቹ እና ተፈላጊ ቦታ ላይ ነው። የሱቆቹ  የዋጋ  ዝርዝር  መረጃ 13,000,000 ብር 4th Floor | 34 sqm 14,235,933 ብር 4th Floor | 59 sqm @ 241,287 birr/sqm 16,472,184 ብር 2nd Floor | 47 sqm @ 350,472 birr/sqm 20,609,171 ብር  1st Floor | 47 sqm @ 438,493 birr/sqm Visibility ወደ መንገድ እይታ / የህንፃ ውስጥ እይታ Amenities የጋራ መኪና ማቆሚያ ጀነሬተር ሊፍት ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት አገልግሎቱ የምርት ማሳያ የሴቶች እና የወንዶች ውበት ሳሎን የልብስ፣ የጫማ እና የቦርሳ መደብር የኮስሞቲክስ እና የሽቶ መደብር የኤሌክትሮኒክስ እና የስልክ መለዋወጫ መደብር የካፌ ወይም የፓስቲሪ አገልግሎት የህግ፣ የሂሳብ ወይም የኢንሹራንስ ቢሮ የጉዞና ቱሪዝም ኤጀንሲ ቢሮ አከፋፈል:-  Cash Payment Only ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1902

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 47 sqm | BetDelala