Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole Bulbula, 3bdrm Luxury Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 26,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

197 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ቡልቡላ | አፓርትመንት ሽያጭ 197 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ 2B+G+12+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Balcony ️ ስፋት: 197 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ በህንፃው 5ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በውስጡ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned parking)፣ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍቶች እና ጄነሬተር ለነዋሪዎች በጋራ መገልገያነት ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.00% 131,980 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ 2B+G+12+T ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያለ፣ 197 ካ.ሜ ስፋት ያለውና ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀለት ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ነው። የተመደበ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጄነሬተር ያካተተ ሲሆን ለቅን መኖሪያነትም ሆነ ለተረጋጋ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703

Recommended Properties