Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Bole Bulbula, Construction Land For Sale ........18,000sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 800,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

18000 Square Meter

Description

ቦሌ ቡልቡላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ 18,000 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ቡልቡላ አስፓልት ዳር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው እስከ 70 ሜትር ይፈቀዳል ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ 3 መንገድ የሚያዋስነው። ️ ፈራሽ ቤት አለው። ️ ግማሽ ካሽ ከፍሎ መቆየት ይቻላል ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። ዋጋ = 800 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ ቡልቡላ ዋና አስፋልት የግንባታ መሬቶች አማካኝ የገበያ ዋጋ ከ 55,000 እስከ 75,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ይህ ቦታ 44,444 ብር/ካሬ (Underpriced) ። የግንባታ ከፍታና የቦታው ስትራቴጂካዊ እሴት፦ እስከ 70 ሜትር ከፍታ (High-rise Zoning) ግንባታ የተፈቀደለት በመሆኑ፣ ከ20 በላይ ፎቆችን የያዘ Mega Project ለመገንባት ምቹ ነው። በ3 አቅጣጫዎች መንገድ የሚያዋስነው (3-way Road Access) መሆኑ ለግንባታ ዲዛይን፣ ለተሽከርካሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም ለህንፃው ውጫዊ እይታ (Façade) የላቀ ምቾት ይሰጣል። 50% (ግማሽ ካሽ) ከፍሎ ቀሪውን ማቆየት መቻሉ ጥሩ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1687

Recommended Properties