Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole Bulbula, Luxury Apartment For Sale.......147sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 17,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

147 Square Meter

Description

ቦሌ ቡልቡላ ፡ 93 ማዞሪያ | አፓርትመንት ሽያጭ 147 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ G+11 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። በወለል 3 ቤት ነው። ️ ማስታወሻ 1 : የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤት ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ምንም አይነት የዲዛይን ለውጥ የለውም። ️ ማስታወሻ 2 : ቤቱ መንገድ ፊት ለፊት (Face to road) የሚገኝ ሲሆን የልብስ ማጠቢያ ክፍል (Laundry) አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.35% | 115,646 ብር/ካሬ | Payback፦ 15.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ መንገድ ፊት ለፊት የሚገኝ የ 6.35% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1737

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 147 sqm | BetDelala