Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Bole Bulbula, Luxury Apartment For Sale......147sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 18,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

147 Square Meter

Description

ቦሌ ቡልቡላ ፡ 93 ማዞሪያ | አፓርትመንት ሽያጭ 147 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ በተለምዶ 93 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ G+11 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ( 125sqm -net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። በወለል 3 ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማስታወሻ :- ተመሳሳይ ቤት 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen , 147 ካሬ ሜትር ( 125sqm-net) ስፋት ያለው 2ኛ ፎቅ ላይ ደግሞ = 21 ሚሊዮን ብር አለ። Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.67% | 122,449 ብር/ካሬ | Payback፦ 15.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ እና የ 6.67% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1736

Recommended Properties