Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Bole Bulbula, Luxury Apartment For Sale......232sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 26,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

232 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ቡልቡላ | አፓርትመንት ሽያጭ 232 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Closed Kitchen , Laundry , Balcony , Terrace ️ ስፋት: 232 ካሬ ሜትር ( 193sqm- net ) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ ሲኖሩት በውስጡ ሊፍት (Lift)፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቴራስ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያሟላ ነው። ሁሉም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash / Bank ( buyer side ) ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.00% 112,069 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ሰፊ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1904

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 232 sqm | BetDelala