Description
ቦሌ ደንበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 123 ካ.ሜ ( ከነ ሙሉ እቃው )
Location
️ ቦሌ ከ ደንበል ሞል 300 ሜትር ርቀት B+G+12+T ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ፣ Laundry
️ ስፋት: 123 ካሬ ሜትር
️ ህንፃው፦ 2 ሊፍትBase፣ ጀኔሬተር ፣ ኢንተርኮም፣ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ።
️ የሚሸጠው እቃውን ጭምሮ እስከ ተከራይ ነው።
Two-Year Lease at $1,500/month.
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 27 ሚሊዮን ብር ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ኪራይ: $1,500/ወር ( 235,500 ብር/ወር)
Gross Yield: 10.47%
የካሬ ዋጋ: 219,512 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 9.6 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በቦሌ ደንበል ማዕከላዊ የንግድ ቀጠና ውስጥ መገኘቱና ከነሙሉ ዕቃው ወዲያውኑ በጠንካራ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ዝግጁ የሆነ የተከራይ ውል ያለው መሆኑ ልዩ ያደርገዋል። የሚያስገኘው የ 10.47% Gross Yield እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ አስተማማኝና ፈጣን የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች ተመራጭ ዕድል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1693