Description
ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 161 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ቦሌ ከ ደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ። G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ፣ Laundry.
️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር
️ 3ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ ትራንስፎርመር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash
ዋጋ = 32 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 385,000 ብር
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 698,400 ብር
Financial Metrics፦ Yield: 14.4% | Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ210k-240k/ካሬ | የዚህ ቤት: 198,757 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ፣ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) እና አስተማማኝ የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
Code1656