Description
ለ 8 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ዋጋ!
ቦሌ ፡ ደምበል | አፓርትመንት ሽያጭ 128 ካ.ሜ
Location: ቦሌ ደምበል አካባቢ G+10 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Laundry።
️ ስፋት: 128 ካሬ ሜትር
️ 7ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 2 ሊፍት፣ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። አካባቢው ለመኖር እና ለኪራይ ገቢ እጅግ ተፈላጊ ነው።
️ ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ8 ቀናት ብቻ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 180,000 ብር/ወር (Furnished)
Gross Yield፦ 11.37% | 148,438 ብር/ካሬ | Payback፦ 8.8 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ በዕቃ ተሟልቶ ሲከራይ የሚያስገኘው 11.37% Gross Yield እጅግ ማራኪ እና ፈጣን የመዋዕለ ነዋይ መመለሻ (8.8 ዓመታት) ያለው ጠንካራ የኢንቨስትመንት አማራጭ ያደርገዋል።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1746