Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Bole Dembel, Luxury Apartment For Sale.......143sqm

Addis Ababa, Kolfe Keranio

For SALE

ETB 19,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

143 Square Meter

Description

ቦሌ ደንበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 143 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+17+T ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Open Kitchen , ️ ስፋት: 143 ካሬ ሜትር (127sqm - net) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , ኢንተርኮም እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 100,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.32% | 132,867 ብር/ካሬ | Payback: 15.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የተረጋጋ የኪራይ ምርትና መካከለኛ የካፒታል መመለሻ ጊዜ ያለው ሲሆን , ከቦታው ተደራሽነትና ፍላጎት አንጻር ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1712

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kolfe Keranio - 143 sqm | BetDelala