Description
ቦሌ ደንበል , አፓርትመንት ሽያጭ 204 ካ.ሜ
Location
️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry
️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ጂም , የእንግዳ መቀበያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , ሊፍት , ጀኔሬተር , የስብሰባ አዳራሽ , በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 34.2 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 338,800 ብር/ወር ($2,200)
Gross Yield: 11.89%
የካሬ ዋጋ: 167,647 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 8.4 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በመሃል ቦሌ ደንበል ካለው የዲፕሎማቲክ የኪራይ ተፈላጊነት አንጻር እጅግ ጠንካራና ፈጣን የፋይናንስ መመለሻ ያለው ልዩ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ለአንድ ካሬ የተጠየቀው የሽያጭ ዋጋ በአካባቢው ካለው የወቅቱ የቅንጦት አፓርታማዎች አማካኝ ተመን አንጻር ሲነጻጸር ተመጣጣኝ እና ቅናሽ የሚባል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1704