Description
ቦሌ ፡ ኤድናሞል | Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ 220 ካ.ሜ
Location: ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ የተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ የተሠራ Penthouse ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Laundry ።
️ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር (200sqm-net)
️ 12ኛ ፎቅ ላይ
️ ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው።
️ ህንፃው ፦ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( መስፈርት አለው)
ዋጋ = 80 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 431,200 ብር ($2,800)/ወር
Gross Yield፦ 6.47% | 363,636 ብር/ካሬ | Payback፦ 15.5 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ፕሪሚየም ቦታና የ 6.47% Gross Yield በኪራይ የሚያስገኝ ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው Penthouse Type Apartment ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1741