Description
Semi - Finished Apartment
ቦሌ ፡ ኤድናሞል | Semi finished አፓርትመንት ሽያጭ 162 ካ.ሜ
Location: ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ህንፃ ላይ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen, Laundry።
️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር
️ 6ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ከ4 በላይ ሊፍት፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ የህንፃው አቀማመጥ ሁለት መንገዶች የሚያገኙት እና 10 ሜትር ስፋት ያላቸው በመሆኑ ዘላቂነት ያለው እይታ እና ብርሃን አለው። ሌላው አካባቢው የዘነጠ ነው።
️ ማስታወሻ: ቤቱ የሚሸጠው ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው ። ( ቪዶውን ይመልከቱ )
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( መስፈርት አለው )
ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1744