Description
ቦሌ : መድሃኒያለም | አፓርትመንት ሽያጭ 207 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ መድሃንያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+8+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry
️ ስፋት: 207 ካሬ ሜትር
️ 1ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ሊፍት፣ ቴራስ፣ መኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይሰጣል።
አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና አዲስ ሲሆን ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash / Bank (የገዢው አቅም ለባንኩ አቅርበን፣ ከጠቅላላ ዋጋ ውስጥ እስከ 10M ብር የባንክ ብድር እናመቻቻለን)
ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 320,000 ብር ($2,000)/ወር | Gross Yield፦ 10.38%
178,744 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.6 yrs
ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድሃኒያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ አዲስና ዲጂታል ካርታ ያለው ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1909