Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole-Mega, 2bdrm Fully Furnished Apartment .....235sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 37,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

3

Area

235 Square Meter

Description

ከነ  እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት   ቦሌ ፡  ሜጋ  |  Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ 235 ካ.ሜ  Location:  የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry  ️ ስፋት:  235 ካሬ ሜትር (172 ካሬ ሜትር - Net) ️  4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :-  ከተገነባ ወደ 5 አመት የሚሆነው ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ ሁለት ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር  የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️  ማስታወሻ: አፓርታማው ሙሉ በሙሉ ከዕቃ ጋር (Furnished) የሚሸጥ ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  ካሽ (Cash Payment)   ዋጋ =  37 ሚሊዮን  ብር።  ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,000 ብር/ወር ($2,000) | Gross Yield፦ 10.38% 157,447 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሜጋ  አከባቢ የሚገኝ፣ ሙሉ በሙሉ ጥራት ባላቸው የቤት እቃዎች የተሟላ (Fully Furnished) እስከ 10.38% Gross Yield ያለው እጅግ አትራፊ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +25193970

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 235 sqm | BetDelala