Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Bole Mega Land For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 200,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

792 Square Meter

Description

Land | For Sale Bole (Mega) : 200,000,000 ብር 792 Sqm | በሁለት ካርታ፡ እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ ከዋናው የቦሌ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የመሬቱ አቀማመጥ ካርቭ (Curve/Corner) ላይ ሲሆን ሁለት አዋሳኝ መንገዶችን ያገኛል። ቦታው በሁለት ካርታዎች የተከፈለ (እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ) በመሆኑ ለሪል እስቴት፣ ለንግድ ህንፃዎች ወይም ለቅንጡ መኖሪያ ቤት ግንባታ እጅግ አዋጭ፣ ተመራጭ እና ለሪል እስቴት ግንባታ በጣም አመቺ የሆነ ቦታ ነው። #Investment_Information የመሬቱ ቅርፅ: ካርቭ / የማዕዘን ቦታ (Curve / Corner Plot) የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (የሚታደስ/ፈራሽ) አዋሳኝ መንገዶች: 2 አዋሳኝ መንገዶች ያሉት (Corner Plot) ከዋና መንገድ ያለው ርቀት: ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር የፊት ለፊት ርዝመት: 40 ሜትር (40m) ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 15 ሜትር (15m) ግንባታ አመቺነት: ለሪል እስቴት ግንባታ፣ ለንግድ እና ለመኖሪያ ህንፃ እጅግ አመቺና የተመቸ የግንባታ ፈቃድ: የለውም #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው (በሁለት ካርታ የተዘጋጀ) #አከፋፈል Cash | Bank (Buyer Side) #Agent_Commission 2% , 4,000,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties