Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole MEGA, Luxury Apartment For Sale.......168sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 30,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

168 Square Meter

Description

  ቦሌ ፡ ሜጋ  |  አፓርትመንት ሽያጭ 168 ካ.ሜ Location:  ቦሌ ሜጋ አካባቢ በሚገኝ የወቅቱን የህንፃ ግንባታ ባሟላ ዘመናዊ G+13 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 168 ካሬ ሜትር  (140sqm - net ) ️  6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦  እንግዳ በቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም፣ ቴራስ፣ 2 አሳንሰር (ሊፍት ) ፣ በወለል 4 ቤቶች፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ እና ጥሩ እይታ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: ከላይ የምትመለከቱት ቪዲዮ እራሱ ቤቱ ነው። ቤቱን ለማሳየት የግድ የተከራዩትን ሰዎች ፍቃድ ማግኘት አለብን እና ከአንድ ቀን በፊት ቀጠሮ መያዝ አለበት። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ /  ባንክ ( 50% ገዥ መክፈል ከቻለ ብቻ)   ዋጋ =  30 ሚሊዮን ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1732

Recommended Properties