Description
ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር | አፓርትመንት ሽያጭ 174 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በ G+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry, 3 Balconies
️ ስፋት: 174 ካሬ ሜትር
️ 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል።
️ ማስታወሻ : ቤቱ የተከራየ ስለሆነ ማየት የሚቻለው ተመሳሳዩን ቤት ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( በገዥ በኩል)
ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 3.84%
143,678 ብር/ካሬ | Payback፦ 26.0 yrs
ማጠቃለያ፦ ለወደፊት ከፍተኛ የዋጋ እድገት (Capital Growth) ያለውና በአካባቢው ተፈላጊ ቦታ ላይ የሚገኝ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1796