Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Bole Meskel Flower, 3bdrm Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 25,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

174 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር | አፓርትመንት ሽያጭ 174 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 3 Balconies ️ ስፋት: 174 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ (Low Density) አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል። ማስታወሻ 1: ሊፍቱ ለመገጠም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ለጊዜው ቤቶቹን ለማየት በእግር (ስታር መውጫ) የሚኬድ ይሆናል። ማስታወሻ 2: ቤቱ ኪራይ ላይ ስላለ የምናየው ተመሳሳዩን ቤት 11ኛ ወለል ላይ ያለውን ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል:- Cash ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 4.80% 143,678 ብር/ካሬ | ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1858

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 174 sqm | BetDelala