Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Bole Meskel Flower, Luxury Apartment For Sale ......174sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 25,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

174 Square Meter

Description

  መስቀል ፍላወር  ፣  አፓርትመንት  ሽያጭ  174  ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ  G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ 3 Balcony ️ ስፋት: 174 ካሬ ሜትር ️  3ኛ  ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦  በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት ( 2 ሳምንት ) ፣ ጀኔሬተር ፣ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ  የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ሰነድ:-   ዲጅታል  ካርታ አለው። ዋጋ =  25  ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 150,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 290,400 ብር Financial Metrics፦ Yield: 7.2% | Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ155k-180k/ካሬ | የዚህ ቤት: 143,678 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በጥሩ ዋጋ ተገዝቶ በጥሩ ሁኔታ የሚከራይ በመሆኑ፣ አዋጭ የሆነ አስተማማኝ የትርፍ ደረጃ (Good Yield) የሚያስገኝ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። To buy or sell  https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1652

Recommended Properties

የሚሸጥ አፓርታማ
For Sale

ETB 16,500,000

የሚሸጥ አፓርታማ

Addis Ababa, Yeka
2
2
130 Square Meter

Published: 1 day ago

የንግድ ሱቅ ሽያጭ
For Sale

ETB 2,900,000

የንግድ ሱቅ ሽያጭ

Addis Ababa, Arada
17 Square Meter

Published: 8 hours ago

Amibara Properties
For Sale

ETB 11,180,000

Amibara Properties

Addis Ababa, Arada
1
2
86 Square Meter

Published: 1 day ago

Bole Meskel Flower, Luxury Apartment For Sale ......174sqm | BetDelala