Description
ቦሌ መስቀል ፍላወር | አፓርትመንት ሽያጭ 165 ካ.ሜ
Location: ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ በ Jambo Real Estate G+10 ህንፃ ላይ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen
️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር (142 sqm - net)
️ 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት፦ ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል፦ ካሽ
ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን፦ 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 9% | 121,212 ብር/ካሬ | Payback፦ 11.1 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ አካባቢው ለኪራይ በጣም ተፈላጊ በመሆኑ የተረጋጋና አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢ ለማመንጨት እንዲሁም የሀብት እሴትን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ፦ እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1716