Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole Olompia, 3bdrm Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 28,600,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

155 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ | አፓርትመንት ሽያጭ 155 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 155 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው :- ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል: ስራ የጀመሩ ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይይዛል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል:- Cash / Bank ዋጋ = 28.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ (Unfurnished)፦ 160,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.71% 184,516 ብር/ካሬ | Payback፦ 14.9 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ኦሎምፒያ ዋና አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ G+12 ህንፃ ላይ የሚገኝ ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1856

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 155 sqm | BetDelala