Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Bole Olompia, Fully Furnished Penthouse For Sale.......300sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 75,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

300 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ | Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ 300 ካ.ሜ ( ከነ እቃው ) Location: የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Laundry , Store ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ( 250sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው። ️ ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። ️ ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው ️ ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 616,000 ብር/ወር ($4,000) Gross Yield፦ 9.86% | 250,000 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.1 ዓመታት ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1785

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 300 sqm | BetDelala