Description
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጊላዊት | አፓርትመንት ሽያጭ 131 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen
️ ስፋት: 131 ካሬ ሜትር
️ 1ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ መአድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል።
️ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ ብቻ
ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 5.05% | 145,038 ብር/ካሬ | Payback፦ 19.8 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አካባቢ የሚገኝ የ 5.05% Gross Yield ያለው እና የካፒታል እድገት ያለው ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1776