Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole Welosefer, 2bdrm Apartment For Sale.......154sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 23,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

3

Area

154 Square Meter

Description

ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት | አፓርትመንት ሽያጭ 154 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 154 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ጂም (Gym)፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማብሰያ ቤት፣ የጋራ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception) እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ተረክበው መኖር ከተጀመረ 2 ዓመት ገደማ የሆነው ፀዳ ያለ አፓርትመንት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Payment Only ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 120,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.26% 149,351 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.0 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ዋና ቦታ ላይ የሚገኝ፣ ጂምና በርካታ የጋራ አገልግሎቶች ያሉት፣ ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1896

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 154 sqm | BetDelala